1 / 2
Rack

Standing Coat, Jacket, Tie, and Hat Hanger

2,900 ETB

የኮት ፣ የኮፍያ ፣ የከረባት ፣ የስካርፍ የቁም መስቀያ

Tools and HardwareStorage Racks Shelving Units
Quantity
1

Purpose: A standing hanger for coats, hats, ties, scarves, and bags.

Key Features:

  • Features 12 hanging hooks.
  • Suitable for both home and office use.
  • Made of sturdy metal and is easy to assemble.
  • Space-saving design that fits perfectly in corners.
  • Available in various color options.

ዓላማ: ለኮት፣ ለኮፍያ፣ ለከረባት፣ ለስካርቭ እና ለቦርሳ መስቀያነት የሚያገለግል።

ቁልፍ ባህሪያት:

  • 12 የመስቀያ ቦታዎች አሉት።
  • ለቤት እና ለቢሮ አገልግሎት ተስማሚ ነው።
  • ከጠንካራ ብረት የተሰራ እና በቀላሉ የሚገጣጠም ነው።
  • ቦታ የማይይዝ በመሆኑ ኮርነር ላይ ማስቀመጥ ይቻላል።
  • በተለያየ ከለር አማራጭ ይገኛል።

Related Products