1 / 3
Rack

Aluminum Cloth Drying Stand

10,000 ETB

የአልሙኒየም ልብስ ማስጫ

Tools and HardwareRack
Quantity
1
  • Quality: Made from high-quality aluminum that is rust-resistant, ensuring long-lasting service.
  • Convenience: Features a foldable design, allowing it to be easily stored in small spaces when not in use.
  • Capacity: Provides ample space for various types of clothing, allowing you to dry many items at once.
  • Portability: Lightweight yet sturdy and stable, making it easy to move from one place to another.
  • Versatility:Suitable for both indoor and balcony use, perfect for all types of homes and apartments.
  • ጥራት: ከከፍተኛ ጥራት የማይዝ አልሙኒየም የተሰራ በመሆኑ ዝገትን ይቋቋማል።
  • አጠቃቀም: የሚታጠፍ (Foldable) በመሆኑ፣ በማይጠቀሙበት ጊዜ በቀላሉ አጣጥፈው ትንሽ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ይቻላል።
  • አቅም: ለተለያዩ የልብስ ዓይነቶች የሚመጥን ሰፊ ቦታ ስላለው ብዙ ልብሶችን በአንድ ጊዜ ማድረቅ ያስችላል።
  • ምቾት: ክብደቱ ቀላል በመሆኑ በቀላሉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ ይቻላል፤ በተመሳሳይ ጊዜ ግን በጣም ጠንካራ እና የተረጋጋ ነው።
  • አገልግሎት: በቤት ውስጥም ሆነ በረንዳ ላይ ለሁሉም አይነት አፓርታማዎች እና ቤቶች ተስማሚ ነው።

Related Products