1 / 6
Sanford

Sanford Mini Washing Machine

14,500 ETB

Sanford ሚኒ የልብስ ማጠቢያ ማሽን

Cleaning AppliancesHousehold Sundries
Quantity
1

ዓላማ: ለትንንሽ ልብሶች እና ጫማዎች ማጠቢያ የሚሆን ተንቀሳቃሽ ማሽን።

ቁልፍ ባህሪያት:

  • 2.5 ኪሎ ግራም የማጠብ እና 1.5 ኪሎ ግራም የመጭመቅ አቅም ያለው።
  • ተንቀሳቃሽ እና ምቹ ዲዛይን ያለው።
  • ውሃ እና ሃይል ቆጣቢ ነው።
  • ጫማ፣ ካልሲ፣ ቲሸርት እና ሌሎች መሰል ልብሶችን ለማጠብ ተመራጭ።
  • 220V በመሆኑ በማንኛውም የኤሌክትሪክ ሶኬት መጠቀም ይቻላል።
  • ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ ኦሪጂናል እቃ ነው።

Purpose: A portable washing machine ideal for small clothes and shoes.

Key Features:

  • 2.5 kg washing capacity and 1.5 kg spin-drying capacity.
  • Portable and convenient design.
  • Water and energy efficient.
  • Ideal for washing shoes, socks, t-shirts, and similar items.
  • Operates on 220V and can be plugged into any standard socket.
  • Made of durable, high-quality plastic.

Related Products