1 / 4
Hook storage rack

Japanese Retractable Clothesline

2,600 ETB

የልብስ ማስጫ ገመድ

Smart Home ImprovementHousehold Sundries
Quantity
1

ምቾት: በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ለመጠቀም ተስማሚ የሆነ የልብስ ማስጫ ነው።

✔️ ባህሪያት: በቀላሉ መጠቅለል እና መዘርጋት የሚችል ሲሆን፣ በፈለግነው መጠን እስከ 4.2 ሜትር መዘርጋት ይቻላል።

✔️ አቅም: ከላውንደሪ የወጡ ልብሶችን እስከ 20 ኪሎ ግራም የመሸከም አቅም አለው።

Convenience: An ideal clothesline for both indoor and outdoor use.

✔️ Features: Easily retractable and extendable, allowing you to stretch it to your desired length up to 4.2 meters.

✔️ Capacity: Strong enough to hold up to 20kg of laundry.

Related Products