1 / 6
Hygiene

3-in-1 One Step Hair Dryer & Styler

3,200 ETB

3 በ 1 የፀጉር ማድረቂያ እና ስታይለር

Tools and HardwareWellness
Quantity
1

Three benefits in one!

  • Dries and styles simultaneously

​-Versatile: One tool for three purposes:

  • Dry Hair
  • Straightening Hair
  • Curling Hair
  • For all hair types: Features 3 heat settings, making it suitable for coarse, medium, or fine hair.
  • Benefits: Saves time, protects hair from heat damage, and is suitable for both children and adults.
  • Usage: Reliable quality, easy to use at home or in a professional salon setting.

ሶስት ጥቅሞችን በአንድ ላይ የያዘ!

  • እያደረቀ የሚያበጥር

​-ባለብዙ አገልግሎት: አንድ ዕቃ ለሦስት ጥቅም ይውላል፦

  • ማድረቂያ (Dryer)
  • ፔስትራ/ስትሬት መስሪያ (Straightener)
  • ከርል መስሪያ (Curler)
  • ለተለያዩ የፀጉር አይነቶች: 3 የሙቀት ደረጃ ያለው ሲሆን ለጠንካራ፣ ለመካከለኛ እና ለለስላሳ ፀጉር ተስማሚ ነው።
  • ጥቅሞች: ጊዜ ቆጣቢ ነው፣ ፀጉርን ከሙቀት ጉዳት ይከላከላል፣ እንዲሁም ለልጆች እና ለአዋቂዎች ምቹ ነው።

አጠቃቀም: ጥራቱ አስተማማኝ እና በቀላሉ በቤት ውስጥ ወይም በፀጉር ቤት ለመጠቀም የተመረጠ ነው።

Related Products